Grenfell Communications Amharic

Page 1 of 4

የግብረ መልስ ጥያቄዎች፦

የግብረ መልስ ቅጽ መመሪያዎች

ወደ ቀጣዩ ገጽ ለመሄድ፣ በገጹ ግርጌ ቀኝ ጥግ ላይ ያለውን 'continue' አዝራርን ይጫኑ።

ወደ ቀዳሚው ገጽ ለመሄድ፣ በገጹ ግራ ጥግ ላይ ያለውን 'back' አዝራርን ይጫኑ።

1. ከግሬንፌልድ ጋር ያለዎትን ግንኙነት በተሻለ የሚገልፀው የትኛው ነው? እባክዎ የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ
2. ለግሬንፌልድ ታወር አደጋ ምላሽ ለመስጠት መንግስት ስላደረገው ስራ አስመልክቶ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር (Deputy Prime Minister)፣የቤቶች፣ ማህበረሰቦች ሚኒስትር እና የአካባቢውን አስተዳደር ጨምሮ ከመንግስት በቀጥታ የፅሁፍ ኮሚኒኬሽኖችን ተቀብለዋልን (ለምሳሌ ያህል በደብዳቤ)?
3. እነዚህን ኮሚኒኬሽኖች ከመንግስት የተቀበሉት መቼ ነበር?
4. ከ 0 እስከ 10 ባለው ስኬል እስካሁን ድረስ የተቀበሏቸው የጽሁፍ ኮሚኒኬሽኖች ምን ያህል ጠቃሚ ነበሩ?
5. እባክዎ መልስዎን ያብራሩ እንዲሁም የሚቻል ከሆነ፣ የእኛ ኮሚኒኬሽኖች እንዴት የበለጠ ጠቃሚ ሊሆኑ እንደሚችሉ ይንገሩን ወይም የተሻሉ ሆነው ያገኟቸው የቀድሞ የጽሑፍ ኮሚኒኬሽን ምሳሌዎች ካሉ ይንገሩን።
6. በየትኞቹ የኮሚኒኬሽን ሰርጦችን መረጃ መቀበልን ይመርጣሉ? እባክዎ የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ
7. ስለእነዚህ መረጃ የማግኘት መንገዶች የሚወድት ነገር ምን እንደሆነ ይንገሩን እና ከእኛ መስማት የሚፈልጉባቸውን ሌሎች መንገዶችን ይጠቁሙን
8. ከእኛ ምን በየምን ያህል ጊዜ መስማት ይፈልጋሉ?
9. ከእርስዎ ጋር ስለምንግባባበት መንገድ ወይም ማየት ስለሚፈልጓቸው ማናቸውም ለውጦች ማጋራት የሚፈልጉት ሌላ ነገር አለ? ይህም ወደፊት መጠቀም እንዳንጠቀማቸው የሚመርጡትን ማንኛውንም የመገናኛ/ኮሚኒኬሽን ዘዴዎችን ሊያካትት ይችላል።